በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


የሪዮ ኦሎምፒክ ከተጀመረ ስድስተኛ ቀኑን ይዟል። እስካሁን በተገኘ ውጤት ዩናይትድ ስቴትስ 12 ሜዳልያዎችን በማግኘት እየመራች ነው።

ከነዚህ ውስጥ ሦስቱ የወርቅ ናቸው። ቻይናና አውስትራሊያም ሦስት ሦስት የወርቅ ሜዳልያ አግኝተው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ለ 19 ቀናት በሚቆየው የክረምት ኦሎምፒክ ከ20 በላይ የስፖርት ዓይነቶች ለውድድር ቀርበዋል።

በእግር ኳስ፥ ከ 17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን የግብጽ አቻውን 3 - 1 በሆነ ውጤት ካይሮ ላይ አሸንፎ ተመልሷል። ድሉ የስፖርቱን አፍቃሪዎች አስፈንድቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG