በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና የዓለምን ክብረወሰን የሰበረ ድል በሪዮ በ10ሽህ ሜትር አስመዘገበች!

ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና የዓለምን ክብረወሰን የሰበረ ድል በሪዮ በ10ሽህ ሜትር አስመዘገበች!

የ10,000 ሜትር ክብረወሰን በቻይናዊቷ ጁንዣ በ1993 ዓ.ም. ሲሰበር አልማዝ አያና ገና የሁለት ዓመት ህጻን ነበረች።

ኬንያዊቷ ቪቪያን ቼሪየት ሁለተኛ በመሆን ብር መዳልያ፣ ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ሦሥተኛ በመሆን ነሀስ አሸንፈዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG