የፊደል ገበታ ተዘርግቶ ሀ-ሁ መቁጠር ከተጀመረ መቶ ዓመት ሞላው፡፡
"የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የአገራቸውን ታሪክ ለሕዝቡ በሚገባ ያስተዋወቁ አይመስለኝም" በማለት ይወቅሳሉ የዛሬው እንግዳ።
ኅዳር 12 ይህ ወር አንድ ነገር አስታውሰን፣ “ኅዳር ሲታጠን፣ የኅዳር በሽታ ..”
ሰባ ስድስተኛው የድልና የነፃነት ቀን በመላ ኢትዮጵያ በዓለም ዙሪያ ባሉ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ዘንድ ተከብሮ ውሏል፡፡
ባሕልና ማኅበረሰብ በምሽቱ ቅንብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው “የሥነ-ጥበብ ትምሕርት ቤት” አዲስ ሥያሜ ላይ ያተኩራል