አዲስ አበባ —
"የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የአገራቸውን ታሪክ ለሕዝቡ በሚገባ ያስተዋወቁ አይመስለኝም" በማለት ይወቅሳሉ የዛሬው እንግዳ። ይህን ቅሬታ የሚያሰሙት እንግዳችን፣ ስለ ዛሬው 81ኛ የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ከንጉሤ ጋር በነበራቸው ቆይታ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
"የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የአገራቸውን ታሪክ ለሕዝቡ በሚገባ ያስተዋወቁ አይመስለኝም" በማለት ይወቅሳሉ የዛሬው እንግዳ።
"የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የአገራቸውን ታሪክ ለሕዝቡ በሚገባ ያስተዋወቁ አይመስለኝም" በማለት ይወቅሳሉ የዛሬው እንግዳ። ይህን ቅሬታ የሚያሰሙት እንግዳችን፣ ስለ ዛሬው 81ኛ የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ከንጉሤ ጋር በነበራቸው ቆይታ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ