ወልድያ ከተማ የመንግሥት ታጣቂዎች ፈፅመውታል ያሉትን የግፍ ግድያ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አውግዘውታል።
አዲስ አበባ —
ወልድያ ከተማ የመንግሥት ታጣቂዎች ፈፅመውታል ያሉትን የግፍ ግድያ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አውግዘውታል። ግድያው እንዲፈፀም ትዛዝ የሰጡ የመንግሥት ሹማምንት፣ አዛዦችም ሆነ ጉዳዩን በቸልተኝነት የተመለከቱ የአካባቢው ባለሥልጣናት በሕግ ቀርበው እንዲዳኙ ፖርቲዎች ጠይቀዋል። የ አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ ትናንት ለ አ ሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ አ ጥፊዎቹ ተለይተዋል።
በሕግ ይጠየቃሉ ማለታቸው ይታወሳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የወልድያን "የግፍ ግድያ" አወገዙ