በልዩ ልዩ የዓለም ሀገራት ለሰብአዊ መብቶች እና ለሴቶች መብቶች ከበሬታ የታገሉ ሴቶች፣ ትላንት ሰኞ፣ በዋይት ሐውስ በተከናወነ ሥነ ሥርዓት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
የዘንድሮውን የ2024 ዓለም አቀፍ ጀግና ሴቶች ሽልማት ሥነ ሥርዓት የተከታተለችው፣ የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዓመታዊው የዓለም አቀፍ ጀግና ሴቶች ሽልማት በዋይት ሐውስ