የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ከስልጣን መነሳትና ዘርፈ ብዙ አንድምታዎቹ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ከስልጣን መነሳትና ዘርፈ ብዙ አንድምታዎቹ

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በትላንትናው ዕለት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አፈ-ጉባዔውን ከሥልጣን እንዲነሱ አድርጓል። በዚህም የተነሳ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በአሁኑ ሰዓት አፈ ጉባኤ የለውም።

ለመሆኑ ይህ የአፈ ጉባኤ ኬቪን ማካርቲን ከልጣን መነሳት እርምጃ ዘርፈ ብዙ አንድምታዎች ምን ይሆኑ? ትንታኔ የሚሰጡን እንግዳ ጋብዘናል። ፕሮፌሰር መሃመድ አባ ጀበል ጣሂሮ በዳላስ የኮሊን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት መምሕር ሲሆኑ፡ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2014 ለዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት በግል የተወዳደሩም ናቸው።

ትንታኔያቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።