በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል።
አዲስ አበባ —
በየጊዜው ቁጥሩ እየጨመረ እሚሄደውን የአለም ህዝብ ለመመገብ የግብርና ምርታማነት ለመጨመር የሚደረገው ትግል የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ።
በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የግብርናም ሆነ የሌሎች ዘርፎች ሳይንሳዊ ምርምሮች የሚጫወቱት ሚና ከፍ ማለት እንዳለበት ተጠቆመ