ከሬፖብሊካን ጉባዔ አዳራሽ ውጪ ተቃውሞ ቀጥሏል

  • ቆንጂት ታየ
የሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባዔ በሚካሄድበት ክሊቭላንድ ከታዩት የተቃውሞ ትእይንቶቹ በአንደኛው ላይ የአሜሪካ ባንደራ መቃጠሉን ተከትሎ ፖሊስ አንዳንድ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አውሏል።

ከአገሪቱ ዙርያ የተለያዩ አጀንዳዎች አንግበው በከፍተኛ ስሜት በተሰበሰቡበት በክሊቭላንድ ሕዝባዊ አደባባይ የነበረው ግን ረጋ ያለ ነበር።

እነዚህ ተቃውሞዎች በተመለከተ የተጠናከረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከሬፖብሊካን ጉባዔ አዳራሽ ውጪ ተቃውሞ ቀጥሏል