ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱንም ያስረዳሉ። መንግሥት በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጠም።
አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀበሌ ገበሬ ማኅበር፥ ልዩ ስሙ ወረገኑ በተሰኘ አካባቢ ሕገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሡ መደረጋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳን የሚያሳይ ካርታ /ከጉግል ማፕ የተገኘ/
ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱንም ያስረዳሉ። መንግሥት በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጠም።
መለስካቸው አምሃ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ቤቶች እንዲፈርሡ መደረጋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ