የዩናይትድ ስቴትስ ሬፖብሊካን ፓርቲ ጉባኤ ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሬፖብሊካን ፓርቲ ወክለው የሚወዳደሩትን እጩ ዶናልድ ትራፕ ለመምረጥ ፓርቲው ሃገራዊ ጉባኤውን ዛሬ በክሊቭላንድ ኦሃዮ ይከፍታል። ጉባኤው እአአ ከሃምሌ 18-21 የሚካሄድ ሲሆን ተቃዋሚዎችና ፖሊሶች በሳምንቱ ፍጥጫ ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል።