ክሊቭላንድ —
ከዩናይትድ ስቴይትስ አቢይ ፓርቲዎች አንደኛው የሬፐብክሊካን ፓርቲ ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝደንታዊ እጩ ተወዳዳሪው እንዲሆኑ ባሳወቀበት መድረክ የጉባዔ ተናጋሪዎቹ ሂላሪ ክሊንተንን በመክሰስና በወንጀል ላይ አተኩረው አምሽተዋል።
የሬፐብሊካኑ ጉባዔ በሚካሄድበት በክሊቭላንድ ኦሃዮ ተቃውሟቸውን በመግለጽ የሚወጡ አንዳንድ አሜሪካዊያን የዘንድሮው ምርጫ መላና አማራጭ የጠፋበት ሂደት ነው ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5