በእስር የሚገኙት የሶስት ተቃውሚ ፓርቲዎች አመራር አባልት አያያዝ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በእስር የሚገኙት የሶስት ተቃውሚ ፓርቲዎች አመራር አባልት አያያዝ ጉዳይ ብይን ለመስጠትና አቃቤ ህግ ከብሄራዊ ደህንነት ባመጣው ማስረጃ ላይ የመልስ ሰጪዎችን አስትያየት ለመቀበል ዛሬ ቀጥሮ ሰጥቷል።

ዘጋብያችን መልስካቸው አመሃ ችሎቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በእስር የሚገኙት የሶስት ተቃውሚ ፓርቲዎች አመራር አባልት አያያዝ ጉዳይ