ሰኞ ማታ የሬፖብሊካን ፓርቲ አባላት ጉባዔአቸውን በከፈቱት አዳራሽ ውጪ እና ውስጥ ተቃውሞ እየተሰማ በነበረበት በከፍተኛ ሁካታ መሃል ነበር።
ዋሽንግተን —
ተቃውሞው ዕጩነቱ በይፋ እንዲጸድቅላቸው እየተጠባበቁ ባሉት በዶናልድ ትራምፕ ላይ ያነጣጠረ መሆኑንም ታውቋል።
የኒውዮርኩ ባለብዙ ህንጻ ቱጃሩ እና ባለቤታቸው መሊና የጉባኤውን ተሳታፊዎች በዲሞክራትዋ ተፎካካሪያቸው ሂላሪ ክሊንተን ዘመቻ ላይ ለማግባባት በማለም ባልተለመደ አካሄድ በጉባዔው መክፈቻ ምሽት ንግግር አድርገዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5