“በፖሊሲ የተሠራው ገድፈት የሦስት መቶ ሰው ብቻ አይደለም” አቶ ሙላቱ ገመቹ

ፋይል ፎቶ

በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞ ጋራ በተያያዘ ያጋጠመውን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም በሚል ሦስት መቶ ሰዎችን ከሃላፊነታቸዉ ማንሳት ለተነሳው ጥያቄ መፈትሔ እንደማያመጣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሰብሳቢ አቶ ሙላቱ ገመቹ ተናገሩ፡፡

የኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ (ኦህዴድ) በአዳማ ባካሄደው ስብሰባና ግምገማ “በኦሮሚያ ክልል ባጋጠመው ወቅታዊ ችግር ኃላፊነታቸውን አልተወጡም” ያላቸውን 300አመራሮች አባሯል፣ አንዳንዶቹንም ከኃላፊነት ዝቅ አድርጓል፡፡ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮእንደሚቀጥልም አስታውቋል።

ጽዮን ግርማ “ይህ የፓርቲው ርምጃ በኦሮሚያ ለተነሳው ተቃውሞ የሚያመጣው ለውጥ አለ?” ስትል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙላቱ ገምቹንጠይቃቸዋለች መልሳቸውን በማብራራት ይጀምራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“በፖሊሲ የተሠራው ገድፈት የሦስት መቶ ሰው ብቻ አይደለም” አቶ ሙላቱ ገመቹ