በኒው ሃምፕሸር የሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

በኒው ሃምፕሸር የሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ፕራይመሪ ምርጫ

በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት የቀረቡት የሪፑብሊካን ፓርቲው ተወዳዳሪዎች ለኒው ሃምፕሸሩ ፕራይመሪ ምርጫ እየተዘጋጁ ነው።

በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት የቀረቡት የሪፑብሊካን ፓርቲው ተወዳዳሪዎች፥ በኒው ሃምፕሸር ለሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻው አካል ለሆነው ክርክር እራሣቸውን እያዘጋጁ ናቸው።

ማይክል ብራውን ከዚሁ ከዋሺንግተን ዲሲ ያጠናቀረው አጭር ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኒው ሃምፕሸር የሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻ