የመድረክ አመራር አባልና የውጭ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አስተባብለዋል።
አቶ ሬድዋን ይህን የተናገሩት ዛሬ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አንቀሳቃሾች ኢህአዴግን በመደገፍ በአዲስ አበባ እስታዴዬም በጠሩት ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ነው። አቶ ሬድዋን የመድረክ አካሄድ ሽንፈትን አለመቀበል እንደሆነ ጠቁመው ድርጅቱ ከድርጊቱ እንዲታቀብ አስጠንቅቀዋል።
የመድረክ አመራር አባልና የውጭ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አቶ ሬድዋን የተናገሩት ሃስት ነው በማለት አስተባብለዋል።
(የሬድዮ ዘገባውን በገጹ በስተቀኝ ያዳምጡ)