ማሊ ውስጥ የሚገኙ የሱፊ እስልምና መሪዎች፣ አክራሪነትን በመዋጋት ላይ መሆናቸው ተነገረ

ፋይል - ተማሪዎች ማሊ ውስጥ በሚገኝ ዱንትዛ በተባለ ትምህርት ቤት እየተማሩ

መሪዎቹ ለዚሁ ዓላማ በጋራ በፈጠሩት ሕብረት የተሰባሰቡ ሲሆኑ፣ በውጪ ኃይሎች የሚረዱ ያሏቸው አክራሪ መምህራንና ተቋማት፣ የማሊን ወጣት ሙስሊሞች እያግባቡና አቅጣጫ እያሳቱ መሆናቸውንም ይናገራሉ።

ማሊ ውስጥ የሚገኙ የሱፊ እስልምና መሪዎች፣ አክራሪነትን በመዋጋት ላይ መሆናቸው ተነገረ።

ሸሪፍ ኦስማን ማዲኒ ሃይዳራ ባማኮ 61 አመታቸውን ለማክበር በተደረገ ሥነ-ሥርአት ላይ። የሱፊ ሙስሊም እንግዶች ከጎረቤት አገሮችም ለትምህርት ማሊ ውስጥ ይጋበዛሉ

መሪዎቹ ለዚሁ ዓላማ በጋራ በፈጠሩት ሕብረት የተሰባሰቡ ሲሆኑ፣ በውጪ ኃይሎች የሚረዱ ያሏቸው አክራሪ መምህራንና ተቋማት፣ የማሊን ወጣት ሙስሊሞች እያግባቡና አቅጣጫ እያሳቱ መሆናቸውንም ይናገራሉ።

ተማሪዎች ባማኮ ማሊ ውስጥ በሚገኝ ሳህል ዩኒቨርስቲ ውስጥ

ከባማኮ የደረሰንን የካትሪና ሆይጄን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ማሊ ውስጥ የሚገኙ የሱፊ እስልምና መሪዎች፣ አክራሪነትን በመዋጋት ላይ መሆናቸው ተነገረ