የማዕከሉን ሕንፃ ግንባታ ወጪ የቻለው የዩናይትድ ዓለምአቀፍ ተራድፆ መሆኑም ታውቋል
አዲስ አበባ —
የደም ልገሳን ለማጠናቀቅ፥ የተለገሰ ደምን ጤንነት ለመለየትና መድሃኒትነት ያላቸውን የደም ተዋጽኦዎች ለማቀናበር ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል የተባለለት አዲስ የደም ማዕከል ሥራ ሊጀምር መሆኑ ዛሬ ይፋ ተደረገ።
ይህ ማዕከል ለ 26 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል። የማዕከሉን ሕንፃ ግንባታ ወጪ የቻለው የዩናይትድ ዓለምአቀፍ ተራድፆ መሆኑም ታውቋል። መለስካተው አምሃ ተከታዩን ልኳል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5