በኢትዮጵያ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ኃላፊነቱን ወስዷል

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ /ፋይል ፎቶ/

የኤርትራ መንግሥት አሰልጥኖ የላካቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትናየፌዴራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር የጋራ ግብረ ኃይል ማስታወቁ ይታወቃል።

ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ኃላፊነቱን ወስዷል። የድርጅቱሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታ፥ ”ትግላችንን የምናካሂደው እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆነን ነው” ብለዋል።

የኤርትራ መንግሥት አሰልጥኖ የላካቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር የጋራ ግብረ ኃይል ማስታወቁ ይታወቃል።

ሰሎሞን ክፍሌ ዶክተር ብርሃኑ ነጋን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ኃላፊነቱን ወስዷል