በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (IOM) መረጃ መሰረት በየዓመቱ 20ሽህ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ ደቡባዊ አፍሪካ በህገወጥ አዘዋዋሪዎች እጅ በመፍለስ ላይ ናቸው።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያዊያን ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ጉዞ አምስት አቢይ ሀቆች
- ከሰባቱ አንድ 18 ዓመት ያለሞላው/ላት አዳጊዎች ናቸው
- ከ20ሽህ በላይ ሰዎች በየዓመቱ በህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች እጅ ያልፋሉ (IOM)
- የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች፣ ማለት ኬንያ፣ ታንዛንያና ማላዊ የጠበቀ የኢምግሬሽን ህግ አላቸው። በመንገድ ላይ የተያዙ በተጨናነቁ እስር ቤቶች ተይዘው ለፍርድ ይቀርባሉ
- ብዙዎቹ መንገደኞች ከደቡብ ኢትዮጵያ የሚመጡ ናቸው
- በደቡብ አፍሪካ የስራ አጡ ቁጥር 25ከመቶ ሲሆን ባለፉት 17 ዓመታት ከ20% ወርዶ አያውቅም
ዘገባውን ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከምስራቅ ወደ ደቡብ፡- ኢትዮጵያዊያን ወደ ሌሎች አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉት ፍልሰት