የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ገጠሮች ወደ ከተሞች መጥቷል

  • እስክንድር ፍሬው

ፋይል - የኢትዮጵያ ገበሬዎች ማንደፍሮ ተስፋዬ (ግራ) እና ታይቶ መስፍን ስንዴ እያጨዱ በአባይ ሰሜን ኢትዮጵያ እአአ 2009 (ፎቶ ሮይተርስ/REUTERS)

በመጪው ሃምሌ ወር ለሚጀመረው የከተማ ውስጥ ድህነት ማስወገጃ ፕሮግራሞች በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ መካከል ተፈርሟል።

በአስቸጋሪ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች ድጋፍ የሚያገኙበት የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ገጠሮች ወደ ከተሞች መጥቷል።

በመጪው ሃምሌ ወር ለሚጀመረው የከተማ ውስጥ ድህነት ማስወገጃ ፕሮግራሞች የሶስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ብድር ስምምነት ዛሬ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ መካከል ተፈርሟል።

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ገጠሮች ወደ ከተሞች መጥቷል