ከኢትዮጵያ ተጠልፈው ወደ ኤርትራ ተውስደው የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንደተመልሱ ተገለጸ

  • እስክንድር ፍሬው

ኤርትራና ኢትዮጵያ

ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ስንት እንደሆኑ መረጃውን ያሰራጨው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አላብራራም።

ከኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አከባቢ ታግተው የተወሰዱት ኢትዮጵያውያን ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ሲል የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ።

ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ስንት እንደሆኑ መረጃውን ያሰራጨው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አላብራራም።

ዘጋብያችን እስክንደር ፍሬው ከአዲስ አበባ አጠር ያለ ዘገባ ልኳል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከኢትዮጵያ ተጠልፈው ወደ ኤርትራ ተውስደው የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንደተመልሱ ተገለጸ