መመሪያዎች መዉጣት የነበረባቸዉ በመስሪያ ቤት ጠረጴዛዎች ሳይሆን ከተጠቃሚዉ ሕብረተሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት ነዉ ብለዋል።
አዲስ አበባ —
የጤና መድህን ዋስትናንና የትራፊክ ሕጉን ለማስፈጸም የሚያስችሉ መመሪያዎች የመጡበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።
መመሪያዎች መዉጣት የነበረባቸዉ በመስሪያ ቤት ጠረጴዛዎች ሳይሆን ከተጠቃሚዉ ሕብረተሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት ነዉ ብለዋል።
ጥፋትን በመዘገብ ላይ የተመሰረተዉን አዲሱን የትራፊክ ሕግ በተመለከተም በቂ ዉይይት አለመደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
እስክንድር ፍሬዉ ዝርዝሩን አድርሶናል። ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በማጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5