“የአሁኑ ቢቸግር የታቀደ እቅድ ነው” አቶ አህሕምድ ሲራጅ ሚስባሕ

በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አህሕመድ ሲራጅ

እያወዛገበ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ጉዳይ በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አህሕምድሲራጅ ሚስባሕን አነጋግረናል። ጽዮን ግርማ ነች ያነጋገረቻቸው።(ክፍል አንድ)

የዘንድሮው ዓመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነመልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴርን ሊሰጥ የነበርው ፈተናው ተሰርዞ ከሰኔ27 እስከ ሰኔ 30 እንዲሰጥ መወሰኑን ካስታወቀ በኋላ በውጭ አገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎችና የድምጻችንይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ተቃውመውታል።

እነዚህን ተቃውሞዎች በተመለከተ በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አህሕምድሲራጅ ሚስባሕን ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።

ቃለምልልሱን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

“የአሁኑ እቅድ ቢቸግር የታቀደ እቅድ ነው” አቶ አህሕምድሲራጅ ሚስባሕ