ብርቱካን ሚደቅሳ መልቀቂያ አስገቡ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ሥራ መልቀቂያ ጥያቄ ለመንግሥት ማስገባታቸውን አስታወቁ።

ኃላፊነታቸውን ለመልቀቅ የወሰኑት በጤና ችግር ምክንያት እንደሆነ ብርቱካን ገልፀዋል።

SEE ALSO: ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

የቦርዱን ተዓማኒነት በማሻሻልና የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ በመደገፍ በኩል የተሣካ ሥራ አከናውኛለሁ ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።

ከመንግሥት በኩል የተሰጠ ምላሽ እስካሁን አልተሰማም።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ብርቱካን ሚደቅሳ መልቀቂያ አስገቡ