በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ተዓማኒ፣ ሀቀኛና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንደሚካሄድ ተገለፀ


ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ
ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡

ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡ የወይዘሪት ብርቱካን ሹመትም ጥናት እየተካሄደበት ካለው የምርጫ ቦርድ የሕግ ማሻሻያ ሂደት ትይዩ የተወሰደ ፖለቲካዊ ዕርምጃ መሆኑን ገልጿል፡፡

ከጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት የተላከለትን መግለጫና በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተዘጋጀውን፣ የምርጫ ቦርድ የሕግ ማሻሻያ ውይይት የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ተዓማኒ፣ ሀቀኛና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንደሚካሄድ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG