የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች የተነሱትን ችግሮች ለመፍታት መንግሥት የተከተለው መንገድ አሳስቦኛል አለ።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች የተነሱትን ችግሮች ለመፍታት መንግስት የተከተለው መንገድ አሳስቦኛል አለ።
የፌድራል ሥርዓቱ መሠረት ቋና መሆኑ አሁን ለተፈጠሩት ችግሮች መንስኤ ነው፣ ሲል የገለጸው ኤዴፓ የደረሱትን ጉዳቶች የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል።
ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5