አንዳንድ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ አስተባባሪዎች በበኩላቸው ድጋፍ በቶሎ ይመጣ ዘንድ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሽፋን አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።
አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥር 10 ነጥብ 2 ሚልዮን መድረሱን ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት ዓለም አቀፍ ለጋሾች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።
አንዳንድ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ አስተባባሪዎች በበኩላቸው ድጋፍ በቶሎ ይመጣ ዘንድ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሽፋን አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5