በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ገበሬዎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ገልፀዋል


በዝዋይ አካባቢ የሚኖሩ ገበሬዎች በድርቅ የተነሳ የምግብ እጥረት ምክንያት ህዝቡ በጣም እንደተራበ ይናገራሉ። የኢትዮጵያ መንግስት ወደ 10 ሚልዮን የሚሆኑ ሰዎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ይገልጻሉ።

XS
SM
MD
LG