ከፓሪስ ወደ ካይሮ ያመራ የነበረ  የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሸሪፍ ኢስማኢል ከጋዜጠኞች ጋር እየተናገሩ 

ናስር ከተማ የሚገኘው የግብጽ አየር መንገድ መግብያ 

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ወደ ግብጽ አየር መንገድ እያመሩ 

ከተሳፋሪዎቹ እንድ ከሆኑት አማድ የገሰኘ የግብጽ ዜጋ ወንድም በግብጽ አየር መንገድ ናስር ከተማ ውስጥ 

አምጋድ በግብጽ አየር ተሳፋሪ ከነበሩት አንዱ የሆኑት እህት ናስር ከተማ ካይሮ ውስጥ 

መሃመድ የተባለ ተሳፋሪ የግብጽ ዜጋ ቤተሰቦቹ በናስር ከተማ ካይሮ ውስጥ