ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል።
አዲስ አበባ —
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ቡልቡላ ሰሞኑን አንዲፈርሡ የተደረጉ ቤቶች በአብዛኛው በአቋራጭ ለመክበር በሚፈልጉ ባለሃብቶች መሆናቸውን አረጋግጫለሁ አለ።
ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል። ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የተናገሩት ሰዎች በሥፍረው ግጭት እንደነበረና ጉዳት መድረሱን መግለጻቸው ይታወሳል።
አስተዳደሩ ግን ግጭትም ጉዳትም አልነበረም ብሏል። የመለስካቸው አመሃን ዝርዝር ለማዳመጥ ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5