ፍርድ ቤትን በመድፈር እስር ቤት የሚገኙ ተቃዋሚዎች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በምስክርነት ማቅረብ ሰለማልችል ክሱ ይሰረዝልኝ ሲሉ አንደኛዉ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ ያቀረቡትንም አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ አድርጓል።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ ፍርድ ቤት በመድፈር የተፈረደባቸዉ የነ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ቅጣት የሚጀመረዉ ድርጊቱን ከፈጸሙበት ጀምሮ መሆኑ አስታወቀ።

አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በምስክርነት ማቅረብ ሰለማልችል ክሱ ይሰረዝልኝ ሲሉ አንደኛዉ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ ያቀረቡትንም አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ አድርጓል። ለዉሳኔ ግን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

መለስካቸዉ አመሃ የባለሙያ ትንታኔ አክሎ ስለችሎቱ ዘገባ ልኳል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፍርድ ቤትን በመድፈር እስር ቤት የሚገኙ ተቃዋሚዎች ጉዳይ