የኢትዮጵያ ቡና አምራቾችና ላኪዎች ንግዱ ፍትሃዊ እንዲሆን ጠየቁ

  • እስክንድር ፍሬው

የዓለም የቡና ጉባዔ አዲስ አበባ

ኢትዮጵያውያን ቡና አምራቾችና ላኪዎች በአዲስ አበባ የተካሄደው ዓለምአቀፍ የቡና ጉበዔ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ መነሻ ሊሆን እንደሚችልም ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል።

በዓለምአቀፉ ገበያ የተሻለ ዋጋ የሚያገኙበት ሁኔታ ሊመቻችላቸው እንደሚገባ ኢትዮጵያውያን ቡና አምራቾችና ላኪዎች ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ የተካሄደው ዓለምአቀፍ የቡና ጉበዔ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ መነሻ ሊሆን እንደሚችልም ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል።

የዓለም የቡና ጉባዔ በአዲስ አበባ

ኢትዮጵያን ጨምሮ ቡና አምራችና ላኪ አገሮች እንደ ነዳጅ አምራች አገሮቹ (ኦፔክ) አይነት ድርጅት ሊኖራቸው እንደሚገባም እምነታቸውን ገልጸዋል። እስክንድር ፍሬው በጉባዔው ተገኝቶ ያጠናቀረው ዘገባ አለ። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ቡና አምራቾችና ላኪዎች ንግዱ ፍትሃዊ እንዲሆን ጠየቁ