በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ቡና በሴአትል ዓለምአቀፍ መድረክ


please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ ከአንድ ሣምንት በኋላ በዩናይትድ ስቴትሷ ሴአትል ከተማ በሚካሄደው ዓለምአቀፍ የቡና ትርዒት በጉልህ የምትተዋወቅ ወካይ ሀገር ሆና መመረጥዋ ተገልጿል።

ዝግጅቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለውን ቡናዋን ለማሳየትና ግንዛቤ ለመፍጠር ለኢትዮጵያ ዕድል የሚሰጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ የአለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ - ዩኤስኤአይዲ አስታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG