የዓለም የቡና ጉባዔ አዲሳባ ላይ እየተካሄደ ነው

  • መለስካቸው አምሃ

ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ

ከባለብዙ ቢሊዮን ዶላሩ ዓለምአቀፍ የቡና ኢንዱስትሪ ገበሬዎች የሚያገኙት ጥቅም እጅግ አነስተኛ መሆኑንና መስተካከል እንዳለበት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ አሳስበዋል።

ከባለብዙ ቢሊዮን ዶላሩ ዓለምአቀፍ የቡና ኢንዱስትሪ ገበሬዎች የሚያገኙት ጥቅም እጅግ አነስተኛ መሆኑንና መስተካከል እንዳለበት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ አሳስበዋል።

ኢንዱስትሪው ሴቶችንና ወጣቶችን የሚያካትትና የተሻለ ገቢ የሚያስገኝ መሆን እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም የቡና ጉባዔ አዲሳባ ላይ እየተካሄደ ነው