የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴና የሰላማዊ ትግል ውጤቶች

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ብሄራዊ መታሰብያ በዋሽንግተን ዲሲ እአአ 2011 (ፎቶ ሮይተርስ/REUTERS)

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ ሰላማዊ የመብት ትግልና ውጤቶች

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የእኩልነትና የነጻነት ትግል ምእራፍ፡- የዋሽንግተን የእግር ጉዞ

ከ52 ዓመት በፊት ይደረጉ ከነበሩ ሰላማዊ ሰልፎች ትልቁና ለውጥ ያመጣው "The March on Washington" የሚባለው ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ መዲና የተደረገው የእግር ጉዞ ነው።

ከደቡባዊ ዩናትድ ስቴይትስ ተነስተው፤ ወደ ዋና ከተማዋ የተካሄደው የእግር ጉዞ፤ በርካታ ውጣ ውረዶች የበዙበት፤ የፖሊስ ሃይልና ሌሎች ተቃዋሚዎች በሰልፈኞቹ ላይ ጉዳት ያደረሱበት ነበር። እንዴት ተከናወነ? ምል ለውጥ አመጣ? ሔኖክ በዚህ የድምጽ ዘገባ ያሳየናል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የእኩልነትና የነጻነት ትግል ምእራፍ፡- የዋሽንግተን የእግር ጉዞ

የነጻነት ተጓዦች፡- ሰላማዊ ትግል በአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንስቃሴ

አፍሪካ አሜሪካዊያን ለመብትና እኩልነት ባደረጉት ትግል ከ50 ዓመት በፊት በአውቶቡሶች ተሳፍረው ከከተማ ከተማ የሚንቀሳቀሱ ወጣቶች ነበሩ። “Freedom Riders” ይባላሉ።

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር ከፍሪደም ራይደርስ ጋር (Freedom Riders) እአአ1961

እነዚህ ወጣቶች ፍጹም ሰላማዊ፣ መብታቸው ቢረገጥ፣ ስብእናቸውን ለማራከስ ቢሞከር፣ መስል አይሰጡም፣ እራሳቸውን ለመከላከል ጥረት አያደርጉም። ባጭሩ የሰላም ተጓዦች ነበሩ።

ታሪካቸውን ከድምጽ ዘገባው ያግኙ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የእኩልነትና የነጻነት ትግል ምእራፍ


ታሪካዊ የፎቶ መድብሎቻችንንም ከዚህ በታች ይመልከቱ።

የአፍሪካ አሜሪካዊያን የመብት እንቅስቃሴ መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር