ሺ ጂንፒንግ ለአፍሪካ የ50.7 ቢሊዮን ዶላር መደቡ

  • ቪኦኤ ዜና

የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የታደሙበት የቻይና-አፍሪካ የትብብር ጉባዔ በቤጂንግ

Your browser doesn’t support HTML5

ሺ ጂንፒንግ ለአፍሪካ የ50.7 ቢሊዮን ዶላር መደቡ.wav

የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ሀገራቸው ለአፍሪካ 50.7 ቢሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ ቃል ገብተዋል። ከዚህም ውስጥ፣ 11 ቢሊዮን ዶላር በብድር መልክ የሚሰጥ ሲሆን 10 ቢሊዮን ዶላር በአፍሪካ የቻይናን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት እንደሚውል ተገልጿል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ማጫወቻ ያድምጡ፡፡