አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ተከሣሹን በአስቸኳይና ያለአንዳች ቅድመ-ሁኔታ እንዲለቅ ጠይቋል።
አዲስ አበባ —
አቃቤ ሕግ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ በነበሩት ዮናታን ተስፋዬ ላይ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በመዘጋጀት፣ በማሴርና በማነሳሳት ወንጀል ክሥ መሥርቶባቸዋል።
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ተከሣሹን በአስቸኳይና ያለአንዳች ቅድመ-ሁኔታ እንዲለቅ ጠይቋል። በሌላ በኩል ደግሞ ችሎት በመዳፈር የእሥራት ቅጣት ተጥሎባቸው የነበሩት የቀድሞው የአንድነት ፓርቲና የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት መለቀቃቸው ታውቋል። መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ተጨማሪ አለው፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5