"ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ገናናነቷ ትመለሳለች" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፉን ላሳያቸው አደባባይ ለወጣው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
"ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ገናናነቷ ትመለሳለች" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፉን ላሳያቸው አደባባይ ለወጣው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ተናገሩ፡፡ የተሰጣቸው ድጋፍ የሚኩራሩበት ሳይሆን በታማኝነትና በፍቅር ሕዝብን ለማገልገል የሚያተጋቸው መሆኑንም ገለፁ፡፡ ነፃ ሕዝብ ለመገንባትም ያላቸውን ቁርጠኝነት ጠቁመዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5