በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዞን ዘጠኞቹ ተከሣሾች ፍርድ ቤት ቀረቡ


ጋዜጠኛተስፋዓለም ወልደየስ እና ሌሎች የዞን 9 ፀሐፊዎች ወደ ችሎት ሲወሰዱ /ፎቶ ከአዲስ ስታንዳርድ የተገኘ/
ጋዜጠኛተስፋዓለም ወልደየስ እና ሌሎች የዞን 9 ፀሐፊዎች ወደ ችሎት ሲወሰዱ /ፎቶ ከአዲስ ስታንዳርድ የተገኘ/

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ፖሊስ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ ባላቸው ጋዜጠኞችና አምደኞች ላይ የጠየቀውን የ28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ፈቅዷል።

ከዚህ በኋላ ግን በተመሣሣይ ምክንያቶች ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ መጠየቅ እንደማይችል ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG