ዋሺንግተን ዲሲ —
ዜምባብዌ ውስጥ የሚካሄደው ዘመቻ አስተባባሪዎች ይበልጥ ያተኮሩት የሀገሪቱ ሕገመንግሥታዊ ፍ/ቤት ሕገ-ወጥ አድራጎት እንደሆነ በዚህ ዓመት በደነገገውና አሁንም ተስፋፍቶ በሚታየው ለአካለ መጠን ባልደረሱ ልጆች መካከል እንዲፈፀም በሚያደርገው ጋብቻ ላይ መሆኑ ተገልጿል፡
ሴባስቲያን ሞፍ ከሀራሪ የላከው ዘገባ አለ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።