ዚምባብዌ፣ ትልቁን የቆሻሻ መጣያ ቦታዋን፣ ታዳሽ የኤሌክትሪክ ኀይል ለማምረት ወደሚያስችል የባዮጋዝ ምንጭነት ለመቀየር እየሞከረች ነው፡፡
የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ሥር የሰደደውን የኀይል እጥረት ችግር የሚያቃልለውንና የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ፕሮጀክት ወደውታል። ይኹን እንጂ አንዳንድ ነዋሪዎች፣ ፕሮጀክቱ የከተማዋን አነስተኛ ሀብት እያሟጠጠ ነው፤ ሲሉ ይተቻሉ፡፡
ኮሎሞቦስ ሙቩንጋ ከሐራሬ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም