በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዚካ ቫይረስ ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች አገሮች እንዳይዛመት ስጋት አድሯል

ዚካ ቫይረስ ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች አገሮች እንዳይዛመት ለመግታት ይቻል ዘንድ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኰንግሬስ የ$1.8 ቢልየን በጀት እንዲያጸድቅ፣ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ጠየቁ።

ዋይት ሀውስ ዛሬ ሰኞ ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ ርዳታው ቫይረሱ እንዳይዛመትና አስፈላጊ የሆኑ የክትባት ምርመራዎች እንዲካሄዱጡ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅሶ፣የጤና ጥበቃን በማስፋፋት አነስተኛ ገቢ ላላቸውም መደጎሚያ እንደሚሆን አመልክቷል።

የዚካ ቫይረስ የሚተላለፈው ወይም የሚሰራጨው አደስ (Aedes) በተሰነች ትንኝ ሲነከሱ እንዲሁም በግብረ-ስጋ ግንኙነት መሆኑም ይታወቃል።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG