ዛምቢያ የሀገሮችን የሙስና ደረጃ በሚመድበው ሰንጠረዥ ደረጃዋን ከአስር ዐመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሻሻሏን የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የዛምቢያ አጥኚ ክፍል አስታወቀ።
የሀገሪቱ ባለሥልጣናት "የሕግ የበላይነትና ፍትሃዊነትን በማጠናከር ጸረ ሙስና ትግሉን በቁርጠኝነት ማካሄዳችን ፍሬ ማሳየት ጀምሯል" ይላሉ።
ካቲ ሾርት ከዛምቢያ ዋና ከተማ ከሉሳካ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም