መቀሌ —
በትናንትና ዕለት ከዛላንበሳ "ፋፃ" በተባለ አከባቢ ከባድ የጦር መሳርያዎች ወደ ሌላ ቦታ ለመውሰድ የተደረገው እንቅስቃሴ የአካባቢው ሕብረተሰብ ስለ ጉዳዩ ማብራርያ እንፈልጋለን በማለታቸው ሂደቱን መስተጓጎሉን ይታወሳል።
ሰራዊቱ የሚተካ ሌላ ሰራዊት እሰከሚመጣ ከአካባቢው እንደይማይንቀሳቀስ የመከለከያ አመራሮች ከአከባቢው ሕብረተሰብ ጋር ባደረጉት ውይይት ገልፀዋል ተብሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ