No media source currently available
ወጣት መራጮች
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚሳተፉት ወጣቶቹ መራጮች "ጄን ዚ" በሚል መጠሪያ ይታወቃሉ።
ከ18 እስከ 27 ባለው የዕድሜ ክልል ገዳማ ውስጥ ይገኛሉ። እንዴት መምረጥ እንደሚችሉ ከመማር ጀምሮ ከቤት ቤት እየዞሩ ድጋፍ ማሰባበሰብ ተግባራት ድረስ፣ ብዙዎች የምርጫው የሲቪክ ሂደት አካል እየሆኑ ነው።
ላውሬል ቦውማን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም