ዋሺንግተን ዲሲ —
ለሴቶች መብት ለአካል ጉዳተኞች መብትና ዕኩልነት ተሟጋች ጠበቃዋ፣ የትነበርሽ በዛሬው ዓለምቀፍ የሴቶች ቀን አንድ ከፍተኛ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች።
መሰረቱ ዩናይትድ ስቴትስ የሆነው ሔለን ኬለር ኢንተርናሽናል የዘንድሮ ‘Spirit of Award’ የሄለን ኬለር መንፈስ ሽልማት ሰጥቷታል።
የትነበርሽም በአሁኑ ጊዜ የምትሰራበት “ላይት ፎር ዘ ዎርልድ” የተሰኘው ድርጅት ለመጀመሪያ ታላላቅ ክንዋኔዎች ላስመዘገቡ አካል ጉዳተኛ ሴቶች የሚሰጠውን አዲስ ዓመታዊ ሽልማት ዛሬ አስተዋውቃለች።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ