በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም ንግግሮች ላይ የሁቲ አማፅያን መግለጫ ይስጣሉ

የሰላም ንግግሮቹን አመልክቶ መንግሥት ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆነ ያለንን አስተያየትና ውሳኔ ዛሬ እንሰጣለን ብለዋል የሁቲ አማፅያን።

የሰላም ንግግሮቹን አመልክቶ መንግሥት ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆነ ያለንን አስተያየትና ውሳኔ ዛሬ እንሰጣለን ብለዋል የሁቲ አማፅያን።

ከዚያኛው ወገን ጋር ንግግሮችን የማካሄድ ችግር የለብንም፣ መንግሥት ግን በስቶክሆልም ስዊድኑ ንግግሮች የሚሳተፈው ከልብ ይሁኑ አይሁን በነገው ዕለት ውሳኔያችንን እንሰጣለን ሲሉ የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቃል አቀባይ በአረብኛ ቋንቋ ለሚሠራጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካይነት የተዘጋጀው የየመኑ የሰላም ንግግር የተጀመረው በትላንትናው ዕለት መሆኑ ይታወቃል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG