በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የየመንን ጦርነት ለማቆም የሰላም ድርድር እንደሚጀመር ተገለጸ


የመን ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ የዘለቀውን የርስ በራስ ጦርነት ለማቆም የሰላም ድርድር እንደሚጀመር ተገለጸ።

የመን ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ የዘለቀውን የርስ በራስ ጦርነት ለማቆም የሰላም ድርድር እንደሚጀመር ተገለጸ።

ይህን ይፋ ያደረጉት፣ የሰላም ውይይቱን የሚቆጣጠሩት በተ.መ.ድ. ልዩ መልዕክተኛ ኢስማኢል ኦሉድ ሼክ አህመድ (Ismail Ould Cheikh Ahmed) ናቸው።

በስዊዘርላንድ (Switzerland) ውስጥ በሚካሄደው የሰላም ድርድር፣ በስደት የሚገኘው መንግሥትና የሁቲው ሽምቅ ተዋጊ ቡድን እንደሚካፈሉ ቃል መግባታችን ልዩ ልዑኩ ተናግረዋል።

የቀድሞው ፕሬዚደንት አሊ አብደላህ ሳልህ ታማኞች የሆኑና የሕዝባዊው ኰንግረስ ባለሥልጣናትም የዚህ የሰላም ድርድር ተካፋዮች እንደሚሆኑ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG